በፈረንሳይ በስፔን ፣ በፖርቹጋል እና በቫቲካን ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውለደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ!

ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ከመላው አውሮፓ ከተሰባሰቡ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በጀርመን ፍራንክፈርት ለሚያደርጉት ውይይት እ.ኤ.አ 02 ቀን 2018 “አስቸኳይ የስብሰባ ጥሪን ” በሚል የተጻፈ ማስታወቂያ እያንዳንዱን የዳያስፖራ አባላትን የማያካትት መሆኑን እያሳወቅን በቀጣይ አርብ እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 05 ቀን 2018 ከተለያዩ አመራሮች ጋር ከተወያየን በኋላ ያለውን አጠቃላይ ዝግጅትን በተመለከተ ለዳያስፖራው የምናሳውቃችሁ መሆኑን እየገለጽን እስከዛው ድረስ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንጠይቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በ0147832742 የቀጥታ ስልክ መደወል ይቻላል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *